OUR SOLUTIONS FOR YOUR FARMING NEEDS

Fungicides

Biostimulants

Foliar Nutrition

Herbicides

Fertilizers

መሪዎች ነን!
መሪነትን ተፅዕኖ በመፍጠር እንጂ በችሮታ አላገኘነውም! እኛም እንደ መሪዎች ሃላፊነት ተጥሎብናል! ግብርናን በማዘመን ለላቀ ምርታማነት እንተጋለን! በእድሉም ተጠቅመን ተፅዕኖ እንፈጥራለን! ይሄ ነው የመሪ ተግባሩ!! እኛም ይህንኑ ነው ምንተገብረው!!
ገበሬዎች ነን
ቀዳሚዎች ነን!!!
የስንዴ ዳቦ ስም ከሚመስለው አግሮፊድ በተጨማሪ በዐለም ላይ በግብርናው ቴክኖሎጂ የላቀ ስምና ደረጃ ካላቸው ከእነ እስራኤል ፤ ጣሊያን እና እንጊሊዝ አግሮማስተር ፤ ኒዩትሪቫንት ፤ ቡስተር ፤ ዲፒ98 እንዲሁም ኦሜክስ ባዮ 20 ማዳበሪያዎችን በማስመጣት ቀዳሚዎች ነን!!!
ተፅዕኖ እንፈጥራለን!!
በኢትዮጲያ ግብርና ሚኒስቴር
ፀረ ፈንገሰ ፤ ፀረ ተባይ ፤ ፀረ አረም መድኃኒቶች ካስፈለገዎት! እኛ ዘንድ ፌዛን ፤ ክላሲክ ፤ ሻደው ፤ ሚክሳኒል ፤ ሪሌ ፤ ስፓርቪኤሮ እንዲሁም ኪክ አውት አለሎ፡፡
ያልተመዘገበ አንሸጥም!!
ገበሬዎች ነን ተፅዕኖ እንፈጥራለን!!
በሉ ተጋግዘን ስንዴን ለአለም ገበያ እናቅርባት!!
ዲኤምደብሊው የግብርና ኬሚካሎችና ማዳበሪያ አስመጪ!
Previous
Next

Featured Products

Items that you can’t just miss

Product Catalogue

Your Healthy Garden
is our motivation

Our Partners

error: Content is protected !!
en_USEnglish